Archive for June, 2015
የሦስት አህት አብያተ ክርስቲያናት ጳጳሳት እና ምዕመናን የሰማዕታቱን ቤተሰቦች እንዳጽናኗቸው የሰማዕታቱ በረከታቸው ይደርብ
Posted in ከዚህም ከዚያም on 06/14/2015| Leave a Comment »
እኔ አላውቃችሁም
waldba still in problem ESAT on December 23, 2013
ለቅድስት ተዋሕዶ ሃይማኖታችን በአንድነት እንቁም!
ሰማዕታት በ፳፩ኛው መቶ ክፍለ ዘመን03/05/2023ለቅድስት ቤተክርስቲያን በአንድነት እንቁም! በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሜን “. . . የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮዎቹም ወደ ጩኽታቸው ናቸውና. . . “ መዝሙር ፴፬ ፥ ፲፭ የዋልድባን እንታደግ ዓለም አቀፍ ለቅድስት ቤተክርስቲያን በአንድነት እንቁም በሚል በመላው ዓለም ለሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናንን፣ ካህናቱን፣ አገልጋዮቹን በእሥር በእንግልት እንዲሁም ከሥራ ገበታቸው በማባረር የኢትዮጵያ የብል"ጽ"ግና ፓርቲ በሁሉም የኢትዮጵያ ክርፍሎች ማዋከባቸውን፣ ማሠራቸውን፣ ማንገላታታቸውን ማቆም አልቻሉም፤ ትላንት ወንድሞቻችን ከእሥር ተፈቱ ብለን አንዘናጋም፤ እነ መምህር ምሕረተ አብ ዓለምአቀፍ ሰባኪያን ናቸው የትም ሊደብቃቸው አይችልም፤ ነገር ግን በሺህ የሚቆጠሩ ኦሮቶድክሳውያን በእሥር ላይ ናቸው፤ መንግሥት እነዚህን ወንድሞቻችን፣ እህቶቻችንን፣ እና አባቶቻችንን መልቀቅ አለበት!ለቤተክርስቲያን ሰላም የበኩልዎን ያበርክቱ!
https://ujoin.co/campaigns/2087/actions/public?action_id=2193
የኢትዮጵያ ገዳማት ህልውና ይከበር!
የቀን መቁጠሪያ
June 2015 M T W T F S S 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 አስተያየት ወይንም ጥያቄ ቢኖርዎት በሚከተለው አድራሻችን ያገኙናል savewaldba@gmail.com ወይም በፖስታ IUEOTCFF PO Box 56145 Washington, DC 20040 ይጻፉልን
-
Recent Posts
Archives
Categories