በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ገዳማት እና መካናት ይገኛሉ ከነዚህ በቁጥር ከ1000 በላይ የሚሆኑት ገዳማት
መካከል ጥቂቶቹን ለማየት ይረዳን ዘንድ እነዚህን እንዲመለከቷቸው እንጋብዛለን። መልካም ምልከታ
የእሥራኤል አምላክ የሀገራችን የኢትዮጵያን ገዳማት ይጠብቅልን አሜን።
የዋልድባ ገዳም ጥናታዊ ፊልም
የዋልድባ ገዳም
አብርሃ ወአጽብሃ ገዳም
የአሰቦት ገዳም
በጣና ደሴት ላይ ከሚገኙት ገዳማት አንዱ ደጋ እስጢፋኖስ
ደብረ ዳሞ ገዳም
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን